ቫይታሚን ለጤናችን. ቪታሚኖች ምን እንደሚጠቅሙን ፤ ምንጮቻቸዉ እና በቂ ካልሆነ በሰዉነታችን ላይ ምን ሊከሰት እንደሚችል. በዚህ ቫይታሚን ለጤናችን በተሰኘ አፕሊኬሽን ዉስጥ እናያለን፡፡. ቫይታሚን የተመጣጣነ የኦርጋኒክ ምግቦች እና በጣም አስፈላጊ የሆነ ንጥረ ነገር ነው፡፡. ሰዉነታችን አስፈላጊ ንጥረ ነገር ከምንመገበዉ ምግቦች ያገኛል፡፡.