Package:
com.easy.mobile.recharger.usingcamera.sami
Downloads:
500K
Size:
6.4 MB
Requires Android:
4.0 and up
Updated:
Jan 12, 2018
4K
Latest version:
Age:
Everyone
Free Download

ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ደንበኞች የሚሆን, ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም. የሞባይሎን ካርድ መሙላት. አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት ይችላሉ. ቀሪ ሂሳቦን ማየት. መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ ለመላክ. በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ. በኢትዮ-ገበታ የቀረቡትን የጥቅል ቅናሽ መገልገያዎች በቀላሉ መጠቀም ያስችላል. የድምጽ የአጭር መልዕክት አገልግሎት ለመጠቀም. የድምጽ መልዕክት ለማስተላለፍ.

Similar apps

Apps from Samuel Minale

Related suggestions

Recent social advice