For all users who are outside of ETHIOPIA Please use our Recharge Master WORLD-EDITION APP. ለኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ደንበኞች የሚሆን, ከሲም ካርድ ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን የያዘ አፕሊኬሽን ሲሆን ከያዛቸው አገልግሎቶች መሃከልም. የሞባይሎን ካርድ መሙላት. አፕሊኬሽኑ ውስጥ የተካተተ ካሜራ በመጠቀም ካርዱ ላይ ያለውን ቁጥር በቀላሉ አንብበው መሙላት ይችላሉ. ቀሪ ሂሳቦን ማየት. መልሰው ይደውሉልኝ መልዕክት በቀላሉ ለመላክ. በቀላሉ ገንዘብ ለማስተላለፍ.