Package:
com.bunna.english_amharic_30_days
Downloads:
100K
Size:
5 MB
Requires Android:
4.1 and up
Updated:
Mar 18, 2019
694
Latest version:
3.0
All versions
Age:
Everyone
Free Download

ኢንግሊዘኛን በ30 ቀን ይህ ኢንግሊዘኛን በ አጭር ጊዜ ዉስጥ ለመማር እና ለመለማመድ አመቺ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ የኢንግሊዘኛ ቋንቋ መማሪያ ነዉ፡፡. ይሄንን አፕሊኬሽን ልዩ የሚያደርገዉ ነገር ለመማር ቀላል እንዲሆን በድምጽ የታጀበ ስለሆነ ያለምንም የኢንተርኔት ፍጆታ አንዴ ብቻ ሞባይሎዎ ላይ በመጫን ለብዙ ጊዜ ለመለማመድ ያስችላል፡፡. ኢንግሊዘኛ ለመማር የሚፈልግ ሁሉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ግልጽ በሆነ መልኩ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ተናጋሪ እየተነበበለት መማር ይችላል፡፡.

Similar apps

Apps from Bunna Apps

Recent social advice