Package:
com.bunna.blood_groups.info
Downloads:
50K
Size:
4.1 MB
Requires Android:
4.1 and up
Updated:
Sep 23, 2019
265
Latest version:
6.0
All versions
Age:
Everyone
Free Download

የደም አይነት እና ጤናችን Ethiopian Health. ጤና ይስጥልን! ከሁሉም በፊት ጤና ይቀድማል፡፡. ስለጤናችን ማሰብ ብልህነት ነዉ፡፡. እድሜ ለቴክኖሎጂ የደማችንን አይነት በቀላሉ በምርመራ ማወቅ እንችላለን፡፡. ጤነኛ ለመሆን ከደማችን ጋር የሚስማማዉን ምግብ በመመገብ እና የማይስማማንን በመተዉ ከዘላቂ በሽታዎች ስጋት መገላገል እንችላለን፡፡. የሱኳር በሽታ፤ የልብ በሽታ ፤ የኮሌስትሮል ችግር ፤ የኩላሊት በሽታ እና የመሳሰሉት ከፍተኛ የጤና እክሎች በአንድ ቀን ብቻ የሚከሰቱ አይደሉም፡፡.

Similar apps

Apps from Bunna Apps

Recent social advice